La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ኢዮብ 39:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በኮ​ቴው በሸ​ለ​ቆው ውስጥ ይጐ​ደ​ፍ​ራል፥ በጕ​ል​በ​ቱም ወደ ሜዳ ይወ​ጣል።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

በጕልበቱ እየተመካ በብርቱ ይጐደፍራል፤ ጦርነት ሊገጥም ይወጣል።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በሸለቆው ውስጥ በኮቴው ይጐደፍራል፥ በጉልበቱም ደስ ይለዋል፥ ሰይፍ የታጠቁትንም ለመጋፈጥ ይወጣል።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ፈረሶቹ ወደ ጦር ሜዳ ተጋልበው ሲሄዱ በጒልበታቸው በመመካት ሶምሶማ ይረግጣሉ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

በኮቴው በሸለቆው ውስጥ ይጐደፍራል፥ በጉልበቱም ደስ ይለዋል፥ ሰይፍም የታጠቁትን ለመገናኘት ይወጣል።

Ver Capítulo



ኢዮብ 39:21
8 Referencias Cruzadas  

በሚ​ገ​ና​ኘው ፍላጻ ላይ ይስ​ቃል። ከሰ​ይ​ፍም ፊት አይ​መ​ለ​ስም።


በማ​ዳ​ንህ ደስ ይለ​ናል፤ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በአ​ም​ላ​ካ​ችን ስም ከፍ ከፍ እን​ላ​ለን፤ ልመ​ና​ህን ሁሉ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ይፈ​ጽ​ም​ልህ።


ፈረስ ለጦርነት ቀን ይዘጋጃል፤ ረድኤት ግን ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።


አደ​መ​ጥሁ፤ ሰማ​ሁም፤ ቅንን ነገር አል​ተ​ና​ገ​ሩም፤ ማና​ቸ​ውም፦ ምን አድ​ር​ጌ​አ​ለሁ? ብሎ ከክ​ፋቱ ንስሓ የገባ የለም፤ የሚ​ሮ​ጠ​ውም ወደ ሰልፍ እን​ደ​ሚ​ሮጥ ፈረስ ሲሮጥ ደከመ።


እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላል፥ “ጠቢብ በጥ​በቡ አይ​መካ፤ ኀያ​ልም በኀ​ይሉ አይ​መካ፤ ባለ​ጠ​ጋም በብ​ል​ጥ​ግ​ናው አይ​መካ፤


ያን ጊዜ ከኀ​ያ​ላን ግል​ቢያ ብር​ታት የተ​ነሣ፥ የፈ​ረ​ሶች ጥፍ​ሮች ተቀ​ጠ​ቀጡ።


ጎል​ያ​ድም ዳዊ​ትን ትኩር ብሎ አየው፤ ቀይ ብላ​ቴና፥ መል​ኩም ያማረ ነበ​ረና ናቀው።