በሰንሰለት እጃቸውን የታሠሩ በችግር ገመድ ይያዛሉ።
ነገር ግን ሰዎች በሰንሰለት ቢታሰሩ፣ በመከራም ገመድ ቢጠፈሩ፣
በሰንሰለት ቢታሰሩ፥ ወይም በችግር ገመድ ቢጠመዱ፥
ነገር ግን ሰዎች በሰንሰለት ቢታሰሩ፥ ወይም በችግር ወጥመድ ቢያዙ፥
እግሮችንም በድጥ አሰነካከልህ፥ ሥራዬንም ሁሉ መርምረሃል፤ እግሬም በቆመች ጊዜ ተውኸኝ።
እንግዲህ እግዚአብሔር እንደ አወከኝ፥ መዓቱንም በእኔ ላይ እንደ አበዛ ዕወቁ።
የተቸገረውንና ረዳት የሌለውን አስጨንቀዋልና፥ የየዋሃንንም ፍርድ ለውጠዋልና።
መልካምን አድርግ እንጂ፥ ክፉን እንዳትሠራ ተጠንቀቅ። ስለዚህም ከችግር ትድናለህ።
ወደ ጽኑ ከተማ ማን ይወስደኛል? ማንስ እስከ ኤዶምያስ ይመራኛል?
ንጉሦቻቸውንም በእግር ብረት፥ አለቆቻቸውንም በሰንሰለት ያስራቸው ዘንድ፤
በፀሐይ ውስጥ ድንኳኑን አደረገ፥ እርሱም እንደ ሙሽራ ከእልፍኙ ይወጣል፤ በመንገዱ እንደሚራመድ አርበኛ ደስ ይለዋል።
ኀጢአት ሰውን ያጠምዳል፥ ሁሉም በኀጢአቱ ልባብ ይታሰራል።
መንገዴን በዓለት ላይ ሠራ፤ ጎዳናዬንም አጠረ።