ኢዮብም ምሳሌውን ይመስል ዘንድ ደገመ፥ እንዲህም አለ፦
ኢዮብም እንዲህ ሲል ንግግሩን ቀጠለ፤
ኢዮብም ንግግሩን ቀጠለ፤ እንዲህም አለ፦
ኢዮብም ንግግሩን በመቀጠል እንዲህ አለ፦
ኢዮብም ምሳሌውን ይመስል ዘንድ ደገመ፥ እንዲህም አለ፦
ምሳሌያችሁ እንደ አመድ ዐላፊ ነው፤ ሥጋችሁም እንደ ትቢያ ነው።
ኢዮብም ምሳሌውን ይመስል ዘንድ ደገመ እንዲህም አለ፦
በምሳሌም ይናገር ጀመር፤ እንዲህም አለ፦ “የሞዓብ ንጉሥ ባላቅ ከምሥራቅ ተራሮች፤ ከሜስጴጦምያ ጠርቶ አመጣኝ፤ ና፥ ያዕቆብን ርገምልኝ፤ ና፥ እስራኤልን ተጣላልኝ” ብሎ።
በምሳሌም ይናገር ጀመር፤ እንዲህም አለ፥ “የቢዖር ልጅ በለዓም እንዲህ ይላል፥ በትክክል የሚያይ ሰው እንዲህ ይላል፤