La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ኢዮብ 27:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ለእ​ር​ሱም የቀ​ሩት ፈጽ​መው ይሞ​ታሉ። ለመ​በ​ለ​ቶ​ቻ​ቸ​ውም የሚ​ያ​ዝ​ን​ላ​ቸው የለም።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

የተረፉለትም በመቅሠፍት ዐልቀው ይቀበራሉ፤ መበለቶቻቸውም አያለቅሱላቸውም።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ለእርሱ የተረፉትም በቸነፈር ይቀበራሉ፥ መበለቶቻቸውም አያለቅሱላቸውም።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ከዚህ የተረፉትም በበሽታ ያልቃሉ፤ መበለቶቻቸው እንኳ አያለቅሱላቸውም።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ለእርሱም የቀሩት በቸነፈር ይቀበራሉ፥ መበለቶቻቸውም አያለቅሱም።

Ver Capítulo



ኢዮብ 27:15
8 Referencias Cruzadas  

ከሕ​ዝቡ መካ​ከል የሚ​ራ​ራ​ለት የለም፤ ቤቱ ከሰ​ማይ በታች አይ​ቀ​ር​ለ​ትም።


እርሱ ብርን እንደ አፈር ቢሰ​በ​ስብ፥ ወር​ቅ​ንም እንደ ጭቃ ቢያ​ዘ​ጋጅ፥


ስለ​ዚህ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ስለ ይሁዳ ንጉሥ ስለ ኢዮ​ስ​ያስ ልጅ ስለ ኢዮ​አ​ቄም እን​ዲህ ይላል፥ “ወን​ድሜ ሆይ፥ ወዮ! ጌታዬ ሆይ፥ ወዮ! እያለ የሚ​ያ​ለ​ቅ​ስ​ለት ለሌ​ለው ለዚያ ሰው ወዮ​ለት!


መጠ​ም​ጠ​ሚ​ያ​ች​ሁም በራ​ሳ​ችሁ፥ ጫማ​ች​ሁም በእ​ግ​ራ​ችሁ ይሆ​ናል፤ ዋይ አት​ሉም፤ አታ​ለ​ቅ​ሱ​ምም፤ በኀ​ጢ​አ​ታ​ች​ሁም ትሰ​ለ​ስ​ላ​ላ​ችሁ፤ ሁላ​ች​ሁም ጓደ​ኞ​ቻ​ች​ሁን ታጽ​ና​ና​ላ​ችሁ።