La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ኢዮብ 19:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ቤተ​ሰ​ቦ​ችና ሴቶች አገ​ል​ጋ​ዮች ሊያ​ዩኝ አል​ፈ​ቀ​ዱም፤ እንደ መጻ​ተ​ኛም አስ​መ​ሰ​ሉኝ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

የቤቴ እንግዶችና ሴት አገልጋዮቼ እንደ መጻተኛ ቈጠሩኝ፤ እንደ ባዕድም ተመለከቱኝ፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እንግዶቼ በቤቴ፥ ሴቶች አገልጋዮቼም እንደ መጻተኛ ቈጠሩኝ፥ በዓይናቸውም እንደ እንግዳ ሆንሁ።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

በእንግድነት በቤቴ ተቀብዬ ያስተናገድኳቸው ሁሉ ረሱኝ፤ ገረዶቼ ሁሉ እንደ መጻተኛ ቈጠሩኝ፤ እንደ ባዕድም ተመለከቱኝ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ቤተ ሰቦቹና ሴቶች ባሪያዎቼ እንደ መጻተኛ ቈጠሩኝ፥ በዓይናቸውም እንደ እንግዳ ሆንሁ።

Ver Capítulo



ኢዮብ 19:15
4 Referencias Cruzadas  

ዘመ​ዶች አል​ተ​ረ​ዱ​ኝም፥ ስሜ​ንም የሚ​ያ​ውቁ ረሱኝ።


አገ​ል​ጋ​ዮ​ችን እጠ​ራ​ቸ​ዋ​ለሁ፤ እነ​ርሱ ግን ቸል ይሉ​ኛል፤ በአ​ፌም እለ​ማ​መ​ጣ​ቸ​ዋ​ለሁ።


የመ​ዓት ቍጣ​ቸ​ውን በላ​ያ​ችን ባነሡ ጊዜ፥ ሕያ​ዋን ሳለን በዋ​ጡን ነበር ብዬ በተ​ጠ​ራ​ጠ​ርሁ ነበር፥