La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ሕዝቅኤል 4:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እነ​ሆም ገመድ አደ​ር​ግ​ብ​ሃ​ለሁ፤ የም​ት​ከ​በ​ብ​በ​ት​ንም ወራት እስ​ክ​ት​ፈ​ጽም ድረስ ከጎን ወደ ጎንህ አት​ገ​ላ​በ​ጥም።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

የከበባህን ወራት እስክትፈጽም ድረስ ከአንዱ ጐን ወደ ሌላው መገላበጥ እንዳትችል በገመድ አስርሃለሁ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እነሆም ገመድ አደርግብሃለሁ፥ የምትከበብበትንም ቀኖች እስክትፈጽም ድረስ ከአንዱ ጎንህ ወደ ሌላው ጎንህ አትገላበጥም።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ከበባው እስኪፈጸም ድረስ ከአንድ ጐንህ ወደ ሌላው እንዳትዘዋወር በገመድ አስርሃለሁ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

እነሆም፥ ገመድ አደርግብሃለሁ፥ የምትከበብበትንም ወራት እስክትፈጽም ድረስ ከጐድን ጐድንህ አትገላበጥም።

Ver Capítulo



ሕዝቅኤል 4:8
3 Referencias Cruzadas  

አን​ተም፥ የሰው ልጅ ሆይ! እነሆ ገመድ ያደ​ር​ጉ​ብ​ሃል፤ ያስ​ሩ​ህ​ማል፤ አን​ተም ከመ​ካ​ከ​ላ​ቸው አት​ወ​ጣም፤


“አን​ተም ስን​ዴ​ንና ገብ​ስን፥ አተ​ር​ንና ባቄ​ላን፥ ምስ​ር​ንና አጃን ወደ አንተ ውሰድ፤ በአ​ንድ ዕቃም ውስጥ አድ​ር​ገህ እን​ጀራ ጋግር፤ በጎ​ንህ እንደ ተኛ​ህ​ባት ቀን ቍጥር ሦስት መቶ ዘጠና ቀን ትበ​ላ​ዋ​ለህ።


የእ​ስ​ራ​ት​ህም ወራት በተ​ፈ​ጸመ ጊዜ በከ​ተ​ማ​ዪቱ መካ​ከል ሢሶ​ውን በእ​ሳት ታቃ​ጥ​ላ​ለህ፤ ሢሶ​ው​ንም ወስ​ደህ ዙሪ​ያ​ውን በጎ​ራዴ ትመ​ታ​ለህ፤ ሢሶ​ው​ንም ወደ ነፋስ ትበ​ት​ና​ለህ፤ እኔም በኋ​ላ​ቸው ጎራዴ እመ​ዝ​ዛ​ለሁ።