La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ሕዝቅኤል 39:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ከግራ እጅ​ህም ቀስ​ት​ህን አስ​ጥ​ል​ሃ​ለሁ፤ ከቀኝ እጅ​ህም ፍላ​ጾ​ች​ህን አስ​ረ​ግ​ፍ​ሃ​ለሁ፤ በእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ተራ​ሮች ላይ እጥ​ል​ሃ​ለሁ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

በግራ እጅህ ያለውን ቀስትህን እመታለሁ፤ በቀኝ እጅህ የያዝሃቸውንም ፍላጾች አስረግፍሃለሁ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ቀስትህን ከግራ እጅህ እመታለሁ፥ ፍላጻዎችህንም ከቀኝ እጅህ አስጥልሃለሁ።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ከዚያም በኋላ እርሱን መትቼ ቀስቱን ከግራ እጁ፥ ፍላጻውንም ከቀኝ እጁ አስጥለዋለሁ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ከግራ እጅህም ቀስትህን አስጥልሃለሁ፥ ከቀኝ እጅህም ፍላጾችህን አስረግፍሃለሁ።

Ver Capítulo



ሕዝቅኤል 39:3
10 Referencias Cruzadas  

የአ​ሕ​ዛብ አለ​ቆች ከአ​ብ​ር​ሃም አም​ላክ ጋር ተሰ​በ​ሰቡ፤ የም​ድር ኀይ​ለ​ኞች ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ከፍ ከፍ ብለ​ዋ​ልና።


እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ዐሰ​ብ​ሁት፥ ደስ አለ​ኝም፤ ተና​ገ​ርሁ፥ ነፍ​ሴም ፈዘ​ዘች። የጠ​ላ​ቶ​ቼን ሁሉ ሰዓ​ቶች ዐወ​ቅ​ኋ​ቸው


ደነ​ገ​ጥሁ አል​ተ​ና​ገ​ር​ሁ​ምም።


“የሰው ልጅ ሆይ! የግ​ብ​ፅን ንጉሥ የፈ​ር​ዖ​ንን ክንድ ሰብ​ሬ​አ​ለሁ፥ እነ​ሆም ይድን ዘንድ መድ​ኃ​ኒት ቀብ​ተው አያ​ደ​ር​ቁ​ትም፤ ሰይ​ፉ​ንም ለመ​ያዝ ኀይ​ልን ያገኝ ዘንድ አል​ታ​ሰ​ረም።


እሰ​በ​ስ​ብ​ሃ​ለሁ፤ እመ​ራ​ሃ​ለሁ፤ ከሰ​ሜ​ንም ዳርቻ አወ​ጣ​ሃ​ለሁ፥ ወደ እስ​ራ​ኤ​ልም ተራ​ሮች እወ​ስ​ድ​ሃ​ለሁ።


በዚ​ያም ጊዜ እን​ዲህ ይሆ​ናል፤ በኢ​ይ​ዝ​ራ​ኤል ሸለቆ ውስጥ የእ​ስ​ራ​ኤ​ልን ቀስት እሰ​ብ​ራ​ለሁ” አለው።


ቀስ​ተ​ኛ​ውም አይ​ቆ​ምም፤ ፈጣ​ኑም አያ​መ​ል​ጥም፤ ፈረ​ሰ​ኛ​ውም ነፍ​ሱን አያ​ድ​ንም፤