ዘፀአት 36:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ለድንኳኑም በምዕራቡ ወገን በስተኋላ ስድስት ሳንቆች አደረጉ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም በዳር በኩል ይኸውም በስተምዕራብ ጫፍ ባለው ማደሪያው ድንኳን ስድስት ወጋግራዎችን ሠሩ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) በማደሪያው በስተ ኋላ በምዕራብ በኩል ስድስት ሳንቃዎችን አደረገ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ከድንኳኑ በስተጀርባ በምዕራብ በኩል ስድስት ተራዳዎችን አደረጉ፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ለማደሪያውም በምዕራቡ ወገን በስተ ኋላ ስድስት ሳንቆች አደረጉ። |
በድንኳኑ በሁለተኛ ወገን ላሉት ሳንቆች አምስት መወርወሪያዎችን፥ በድንኳኑም በስተኋላ በምዕራብ በኩል ላሉት ሳንቆች አምስት መወርወሪያዎችን አድርግ።