“እንዲህም አለኝ፦ አራተኛው አውሬ በምድር ላይ የሚነሣ አራተኛ መንግሥት ነው፤ እርሱም ከመንግሥታት ሁሉ ይበልጣል። ምድሪቱንም ሁሉ ይበላል፤ ይረግጣታል፤ ያደቅቃትማል።