የዚያን ጊዜም ዳንኤል ወደ ንጉሡ ፊት ገባ፤ ንጉሡም ተናገረው፤ ዳንኤልንም እንዲህ አለው፥ “ንጉሡ አባቴ ከይሁዳ ከማረካቸው ከይሁዳ ምርኮኞች ልጆች የሆንህ ዳንኤል አንተ ነህን?