ኤርምያስ ግን ያያቸውን ምሥጢሮች ሁሉ ለባሮክና ለአቤሜሌክ ነገራቸው፤ ይህንም ነግሯቸው ከጨረሰ በኋላ ምግብናውን ይፈጽም ዘንድ ወደደ፤ ሄዶም በሕዝቡ መካከል ቆመ።