የሁሉ ጌታ አቤቱ፥ እለምንሃለሁ፤ ሁሉን የምትገዛ ጌታ አንተ ነህ፤ የሚታየውንና የማይታየውን ሁሉ ፈጥረህ የጨረስህ፥ የተሰወረው ሁሉ፥ ሳይፈጠርም ተሰውሮ የነበረው ሁሉ በአንተ ዘንድ አለ።”