ያንጊዜ የምትመልሰውን ዕወቅ፤ በዚህም ዓለም የሠራኸውን ክፉውንና በጎውን አስብ፤ ክፉው ይበዛ እንደ ሆነ፥ ወይም በጎው ይበዛ እንደ ሆነ መዝን፤ ምከርም።