La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽ​ሐፈ መቃ​ብ​ያን ሣልስ 5:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በን​ጹሕ ልቡ​ና​ህም እሰ​ጣ​ለሁ ባልህ ጊዜ አጋ​ን​ንት እንደ ውሾች ደጅ ይጠ​ኑ​ሃል፤ ሁሉ​ንም ያስ​ረ​ሱ​ሃል፤ ብት​ነ​ሣም፥ ትሰጥ ዘንድ ብት​ወ​ድም የማ​ይ​ጠ​ቅ​ም​ህ​ንና የማ​ት​በ​ላ​ውን ገን​ዘብ ታደ​ልብ ዘንድ የዚህ ዓለም ገን​ዘብ ያስ​ጎ​መ​ጅ​ሃል፤ “ይሰ​በ​ስ​ባሉ፤ የሚ​ሰ​በ​ስ​ቡ​ለ​ት​ንም አያ​ው​ቁም” ብሏ​ልና።

Ver Capítulo



መጽ​ሐፈ መቃ​ብ​ያን ሣልስ 5:10
0 Referencias Cruzadas