አንተ ግን በመልክህ ከተፈጠሩ ከነገድህና ከሠራዊትህ ጋር ሁልጊዜ ታመሰግነው ዘንድ ምስጋናህን በትዕቢትህና በስንፍናህ አጠፋህ።