La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽ​ሐፈ መቃ​ብ​ያን ሣልስ 4:33 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ነገር ግን በድሎ በፈ​ጣ​ሪው በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ፊት የሚ​ና​ዘ​ዝና የሚ​ያ​ለ​ቅስ፥ እርሱ በእ​ው​ነት ንስሓ ገባ፤ የጌ​ታ​ው​ንም ልብ ያራራ ዘንድ የመ​ዳ​ኑን መን​ገድ አገኘ፤ በጌ​ታ​ውም ፊት ተና​ዘዘ፤ ጌታ​ውም በባ​ሪ​ያው ላይ ይቈጣ ዘንድ ቀድሞ ከመ​ከ​ረ​በት ያቃ​ል​ል​ለ​ታል፤ በብዙ ንስ​ሓና ስግ​ደት ተና​ዝ​ዞ​አ​ልና። የቀ​ደመ ኀጢ​አ​ቱ​ንም ይቅር ይለ​ዋል።

Ver Capítulo



መጽ​ሐፈ መቃ​ብ​ያን ሣልስ 4:33
0 Referencias Cruzadas