ሳፋንም መጽሐፉን ወደ ንጉሡ አመጣ፤ ለንጉሡም ዳግመኛ እንዲህ አለው፥ “ወርቁንና ብሩን፥ መባውንም ሁሉ የቤተ እግዚአብሔርን ሥራ ለሚሠሩ ለአገልጋዮችህ በእጃቸው ሰጧቸው።
2 ዜና መዋዕል 34:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) በእግዚአብሔርም ቤት የተገኘውን ገንዘብ አፈሰሱ፤ በሥራው ላይ ለተሾሙትና ለሠራተኞቹም በእጃቸው ሰጡ።” አዲሱ መደበኛ ትርጒም በእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ውስጥ የነበረውን ገንዘብ አውጥተው ለተቈጣጣሪዎቹና ለሠራተኞቹ አስረክበዋል።” መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) በጌታም ቤት የተገኘውን ገንዘብ አፈሰሱ፥ በሥራውም ላይ ለተሾሙትና ለሠራተኞቹ ሰጡ።” አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም በቤተ መቅደሱ ተቀምጦ የነበረውን ገንዘብ ወስደን ለሠራተኞችና እነርሱን ለሚቈጣጠሩ ሰዎች አስረክበናል” አለው፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) በእግዚአብሔርም ቤት የተገኘውን ገንዘብ አፈሰሱ፤ በሥራውም ላይ ለተሾሙትና ለሠራተኞቹ ሰጡ” ብሎ አወራለት። |
ሳፋንም መጽሐፉን ወደ ንጉሡ አመጣ፤ ለንጉሡም ዳግመኛ እንዲህ አለው፥ “ወርቁንና ብሩን፥ መባውንም ሁሉ የቤተ እግዚአብሔርን ሥራ ለሚሠሩ ለአገልጋዮችህ በእጃቸው ሰጧቸው።