የገባዖን አባት በገባዖን ይኖር ነበር የሚስቱም ስም መዓካ ነበር፤
የገባዖን አባት ይዒኤል በገባዖን ኖረ። የሚስቱም ስም መዓካ ይባላል።
የሚስቱ ስም መዓካ የነበረው በገባዖን የተቀመጠው የገባዖን አባት ይዒኤል፥
ይዒኤል የገባዖንን ከተማ ቈርቊሮ በዚያው ኖረ፤ ሚስቱ ማዕካ ተብላ የምትጠራ ስትሆን፥
የሚስቱ ስም መዓካ የነበረው የገባዖን አባት ይዒኤል፥
ሬሕማ የሚሉአት ዕቅብቱ ደግሞ ጥባህን፥ ቤካን፥ ጠኮንና ሜካን ወለደች።
እነዚህ በትውልዶቻቸው አለቆች ነበሩ፤ የአባቶቻቸው ቤቶች አለቆች ነበሩ፤ እነዚህ በኢየሩሳሌም ተቀመጡ።
የበኵር ልጁ ዓብዶን፥ ሱር፥ ቂስ፥ በኣል፥ ኔር፥ ናዳብ፥
ገባዖን፥ ራማ፥ ብኤሮት፤