የእግዚአብሔርንም ታቦት ይዘው ገቡ፤ ዳዊትም በተከለላት ድንኳን ውስጥ አኖሩአት፤ የሚቃጠለውን መሥዋዕትና የደኅንነቱን መሥዋዕትም በእግዚአብሔር ፊት አቀረቡ።
1 ዜና መዋዕል 6:38 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የይሰአር ልጅ፥ የቀዓት ልጅ፥ የሌዊ ልጅ፥ የእስራኤል ልጅ ነው። አዲሱ መደበኛ ትርጒም የይስዓር ልጅ፣ የቀዓት ልጅ፣ የሌዊ ልጅ፣ የእስራኤል ልጅ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) የይስዓር ልጅ፥ የቀዓት ልጅ፥ የሌዊ ልጅ፥ የእስራኤል ልጅ ነበር። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ይጽሐር፥ ቀዓት፥ ሌዊ፥ ያዕቆብ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) የይስዓር ልጅ፥ የቀዓት ልጅ፥ የሌዊ ልጅ፥ የእስራኤል ልጅ ነው። |
የእግዚአብሔርንም ታቦት ይዘው ገቡ፤ ዳዊትም በተከለላት ድንኳን ውስጥ አኖሩአት፤ የሚቃጠለውን መሥዋዕትና የደኅንነቱን መሥዋዕትም በእግዚአብሔር ፊት አቀረቡ።