La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




1 ዜና መዋዕል 6:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ልጁ ኤል​ያብ፤ ልጁ ኢያ​ሬ​ም​ያል፤ ልጁ ሕል​ቃና፤ ልጁ ሳሙ​ኤል።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ልጁ ኤልያብ፣ ልጁ ይሮሐም፣ ልጁ ሕልቃና፣ ልጁ ሳሙኤል።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ልጁ ኤልያብ፥ ልጁ ይሮሐም፥ ልጁ ሕልቃና ነበሩ።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ናሐት ኤሊያብን ወለደ፤ ኤልያብ ይሮሐምን ወለደ፤ ይሮሐምም ሕልቃናን ወለደ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ልጁ ኤልያብ፥ ልጁ ይሮሐም፥ ልጁ ሕልቃና።

Ver Capítulo



1 ዜና መዋዕል 6:27
6 Referencias Cruzadas  

የቀ​ዓ​ትም ልጆች፤ እን​በ​ረም፥ ይስ​ዓር፥ ኬብ​ሮን፥ ዑዝ​ኤል።


ልጁ ሕል​ቃና፤ ልጁ ሱፌ፤ ልጁ ናሔት፤


የሳ​ሙ​ኤ​ልም ልጆች፤ በኵሩ ኢዮ​ኤል፥ ሁለ​ተ​ኛ​ውም አብያ።


አቢ​ሱም ቡቂን ወለደ፤ ቡቂም ኦዚን ወለደ፤


በተ​ራ​ራ​ማው በኤ​ፍ​ሬም ሀገር ከአ​ር​ማ​ቴም መሴፋ የሆነ አንድ ሰው ነበረ። ስሙም፥ የና​ሲብ ልጅ የቴቆ ልጅ፥ የኤ​ልዩ ልጅ ፥ የኢ​ያ​ር​ም​ያል ልጅ፥ ኤፍ​ራ​ታ​ዊው ሕል​ቃና ነበረ።