ኢዮኤል፥ የዮስብያ ልጅ፥ የሠራያ ልጅ የአሣኤል ልጅ ኢዩ፤
ኢዮኤል፣ የዮሺብያ ልጅ፣ የሠራያ ልጅ፣ የዓሢኤል ልጅ ኢዩ
ኢዮኤል፥ የዮሺብያ ልጅ፥ የሠራያ ልጅ የዓሢኤል ልጅ ኢዩ፥
ዮኤል፥ የዮሺብያ ልጅ ኢዩ፥ (የሠራያ ልጅ ዮሺብያ፥ የአሰኤል ልጅ ሠራያ፥)
መሶባብ፥ የምሌክ፥ የአሚስያስ ልጅ ኢዮስያ፤
ኤልዮዔናይ፥ ያዕቀባ፥ የሰሐያ፥ ዓሣያ፥ ዓዲዔል፥ ይስማኤል፥ በናያስ፤