La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




1 ዜና መዋዕል 4:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በቤ​ር​ሳ​ቤ​ህም፥ በሰ​ም​ዓም፥ በሞ​ላዳ፥ በሐ​ጸ​ር​ሱ​ዓል፥

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

የኖሩባቸውም ቦታዎች እነዚህ ናቸው፦ ቤርሳቤህ፣ ሞላዳ፣ ሐጻርሹዓል፣

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እነርሱ የሰፈሩት በቤር-ሳቤህ፥ በሞላዳ፥ በሐጸርሹዓል፥

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

እስከ ዳዊት ዘመነ መንግሥት ድረስ የስምዖን ዘሮች በሚከተሉት ከተሞች ይኖሩ ነበር፦ ቤርሳቤህ፥ ሞላዳ፥ ሐጻርሹዓል፥

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

በቤርሳቤህም፥ በሞላዳ፥ በሐጸርሹዓል፥

Ver Capítulo



1 ዜና መዋዕል 4:28
11 Referencias Cruzadas  

አብ​ር​ሃ​ምም ማልዶ ተነሣ፤ እን​ጀ​ራ​ንም ወሰደ፤ የውኃ አቍ​ማ​ዳ​ንም ለአ​ጋር በት​ከ​ሻዋ አሸ​ከ​ማት፤ ሕፃ​ኑ​ንም ሰጥቶ አስ​ወ​ጣት፤ እር​ስ​ዋም ሄደች፤ በዐ​ዘ​ቅተ መሐ​ላም በኩል ባለው ምድረ በዳ ተቅ​በ​ዘ​በ​ዘች።


ለሰ​ሜ​ኢም ዐሥራ ስድ​ስት ወን​ዶ​ችና ስድ​ስት ሴቶች ልጆች ነበ​ሩት፤ ለወ​ን​ድ​ሞቹ ግን ብዙ ልጆች አል​ነ​በ​ሩ​አ​ቸ​ውም፥ ወገ​ና​ቸ​ውም ሁሉ እንደ ይሁዳ ልጆች አል​ተ​ባ​ዙም።


በቤ​ልሃ፥ በዔ​ጼም፥ በቶ​ላድ፤


በኢ​ያሱ፥ በሞ​ላዳ፥ በቤ​ተ​ፋ​ሌጥ፥


በሐ​ጸ​ር​ሱ​ዓል፥ በቤ​ር​ሳ​ቤ​ህና በመ​ን​ደ​ሮ​ችዋ፥


በደ​ቡ​ብም በኩል በም​ድ​ራ​ቸው ዳርቻ እስከ ኤዶ​ም​ያስ ድን​በር ያሉት የይ​ሁዳ ልጆች ነገድ ከተ​ሞች እነ​ዚህ ነበሩ፤ ቤሴ​ሌ​ኤል፥ አራ፥ አሦር፤


ሲን፥ ሰላ​ማዓ፥ ሞላዳ፤


ሁለ​ተ​ኛ​ውም ዕጣ ለስ​ም​ዖን ልጆች ነገድ በየ​ወ​ገ​ኖ​ቻ​ቸው ወጣ፤ ርስ​ታ​ቸ​ውም በይ​ሁዳ ልጆች ርስት መካ​ከል ነበረ።


ከይ​ሁዳ ልጆች ክፍል የስ​ም​ዖን ልጆች ርስት ሆነ፤ የይ​ሁ​ዳም ልጆች ዕድል ፋንታ ስለ በዛ​ባ​ቸው የስ​ም​ዖን ልጆች በር​ስ​ታ​ቸው መካ​ከል ወረሱ።