ዘጠነኛው ለማታንያስ ለልጆቹም፥ ለወንድሞቹም፥ ለዐሥራ ሁለቱ፤
ዘጠነኛው ለመታንያ፣ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ ቍጥራቸውም 12
ዘጠኝኛው ለመታንያ ወጣ፤ ልጆቹም ወንድሞቹም ዐሥራ ሁለቱ ነበሩ፤
ዘጠነኛው ለመታንያ ለልጆቹም ለወንድሞቹም ለዐሥራ ሁለቱ፤
ስምንተኛው ለኢያስያ ለልጆቹም፥ ለወንድሞቹም፥ ለዐሥራ ሁለቱ፤
ዐሥረኛው ለሰሜኢ ለልጆቹም፥ ለወንድሞቹም፥ ለዐሥራ ሁለቱ፤