የሜራሪ ልጆች ሞዓሊና ሐሙሲ፤ የዖዝያስ ልጅ ባኒ፤
የሜራሪ ወንዶች ልጆች፤ ሞሖሊ፣ ሙሲ። የያዝያ ወንድ ልጅ በኖ።
የሜራሪ ልጆች ሞሖሊና ሙሲ ነበሩ፤ ከያዝያ ልጆች በኖ ነበረ፤
ማሕሊ፥ ሙሺና ያዕዚያ የመራሪ ዘሮች ናቸው፤
የሜራሪ ልጆች ሞሖሊ፥ ሙሲ፤ የያዝያ ልጅ በኖ፤
የሜራሪ ልጆች ሞዓሊና ሐሙሲ ነበሩ። የሞዓሊ ልጆች አልዓዛርና ቂስ ነበሩ።
የሚካ ወንድም ኢሳእያ፤ የኢሳእያ ልጅ ዘካርያስ፤
የሜራሪ ልጆች፤ ከዖዝያ ይሰዓም፥ ዝኩር፥ አብዲ፤
አልዓዛር ፊንሐስን ወለደ፤ ፊንሐስም አቢሱን ወለደ፤
የሜራሪ ልጆች ሞሖሊ፥ ሐሙሲ ናቸው። እነዚህም እንደ ትውልዳቸው የሌዊ ትውልድ ናቸው።