ገባዖናዊው ሰማያስ፥ እርሱ በሠላሳው መካከልና በሠላሳው ላይ ኀያል ሰው ነበረ፤ ኤርምያስ፥ ሕዝኤል፥ ዮሐናን፥ ገድሮታዊ ዮዛባት፤
1 ዜና መዋዕል 24:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ከኢዩዲዩ ልጆች አለቃው ይሪያ፥ ሁለተኛው አማርያ፥ ሦስተኛው ኢያዚሄል፥ አራተኛው ኢያቁምያ፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም የኬብሮን ወንዶች ልጆች፣ የመጀመሪያው ይሪያ፣ ሁለተኛው አማርያ፣ ሦስተኛው የሕዚኤል፣ አራተኛው ይቅምዓም። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ከኬብሮንም ልጆች አለቃው ይሪያ፥ ሁለተኛው አማርያ፥ ሦስተኛው የሕዚኤል፥ አራተኛ ይቀምዓም ነበሩ፤ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ይሪያ፥ አማርያ፥ ያሕዚኤልና ይቃምዓም የኬብሮን ልጆች ናቸው፤ እነርሱም ስማቸው የተመዘገበው በዕድሜአቸው ቅደም ተከተል ነው። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ከኬብሮንም ልጆች አለቃው ይሪያ፥ ሁለተኛው አማርያ፥ ሦስተኛው የሕዚኤል፥ አራተኛ ይቀምዓም፤ |
ገባዖናዊው ሰማያስ፥ እርሱ በሠላሳው መካከልና በሠላሳው ላይ ኀያል ሰው ነበረ፤ ኤርምያስ፥ ሕዝኤል፥ ዮሐናን፥ ገድሮታዊ ዮዛባት፤
ከኬብሮናውያንም እንደ አባቶች ቤቶች ትውልዶች የኬብሮናውያን አለቃ ኤርያስ ነበረ። ዳዊት በነገሠ በአርባኛው ዓመት ይፈልጉአቸው ነበረ፤ በእነርሱም መካከል በገለዓድ ኢያዜር ጽኑዓን ኀያላን ሰዎች ተገኙ፤