ሶሳንም ለአገልጋዩ ለኢዮሄል ልጁን አጋባት፥ እርስዋም ያቲን ወለደችለት።
ሶሳን ልጁን ለአገልጋዩ ለኢዮሄል ሚስት ትሆነው ዘንድ ሰጠው፤ እርሷም ዓታይ የተባለ ወንድ ልጅ ወለደችለት።
ሶሳንም ለአገልጋዩ ለኢዮሄል ልጁን አጋባት፥ እርሷም ዓታይን ወለደችለት።
ለዚህም ለአገልጋዩ ከሴቶች ልጆቹ አንዲቱን ዳረለት፤ ያርሐዕምም ዓታይ ተብሎ የሚጠራ አንድ ወንድ ልጅ ወለደ፤
ሶሳንም ለአገልጋዩ ለኢዮሄል ልጁን አጋባት፥ እርስዋም ዓታይን ወለደችለት።
ለሶሳንም ሴቶች ልጆች እንጂ ወንዶች ልጆች አልነበሩትም፤ ለሶሳንም ኢዮሄል የተባለ ግብፃዊ አገልጋይ ነበረው።
ያቲም ናታንን ወለደ፤ ናታንም ዛቤትን ወለደ፤