መዓዊው ኤሊኤል፤ ኢያርባኢ፥ ልጁ ዮሳኢ፥ ኤልነዓምና ሞዓባዊው ይትማ፤
መሐዋዊው ኤሊኤል፣ የኤልነዓም ልጆች ይሪባይና ዮሻውያ፣ ሞዓባዊው ይትማ፣
መሐዋዊው ኤሊኤል፥ ይሪባይ፥ ዮሻውያ፥ የኤልነዓም ልጆች፥ ሞዓባዊው ይትማ፥
የሳምሪ ልጅ ይዳኤል፥ ወንድሙም ቲዳዊው ዮዛሔ፥
ኤሊኤል፥ ዖቤድ፥ ምሶባዊው ኢያስኤል።