የሳምሪ ልጅ ይዳኤል፥ ወንድሙም ቲዳዊው ዮዛሔ፥
የሺምሪ ልጅ ይዲኤል፣ ወንድሙም ቴዳዊው ዮሐ፣
የሺምሪ ልጅ ይዲኤል፥ ወንድሙም ቲዳዊው ዮሐ፥
አስታሮታዊው ዖዝያ፥ የአሮዔራዊው የኮታም ልጆች ሳማና ይዒኤል፤
መዓዊው ኤሊኤል፤ ኢያርባኢ፥ ልጁ ዮሳኢ፥ ኤልነዓምና ሞዓባዊው ይትማ፤