የሞካ ልጅ ሐናን፥ ሚትናዊው ኢዮሣፍጥ፤
የማዕካ ልጅ ሐናን፣ ሚትናዊው ኢዮሣፍጥ፣
የማዕካ ልጅ ሐናን፥ ሚትናዊው ኢዮሣፍጥ፥
ሬሕማ የሚሉአት ዕቅብቱ ደግሞ ጥባህን፥ ቤካን፥ ጠኮንና ሜካን ወለደች።
የሮቤላዊው የሲዛ ልጅ ዓዲና፥ እርሱ የሮቤላውያን አለቃ ነበረ ከእርሱም ጋር ሠላሳ ሰዎች ነበሩ፤
አስታሮታዊው ዖዝያ፥ የአሮዔራዊው የኮታም ልጆች ሳማና ይዒኤል፤