አሞናዊው ሴሌቅ፥ የሦርህያ ልጅ የኢዮአብ ጋሻ ጃግሬ ቤሮታዊው ናኮር፤
አሞናዊው ጼሌቅ፣ የጽሩያ ልጅ የኢዮአብ ጋሻ ጃግሬ ብኤሮታዊው ነሃራይ፣
አሞናዊው ጼሌቅ፥ የጽሩያ ልጅ የኢዮአብ ጋሻ ጃግሬ ቤሮታዊው ነሃራይ፥
አሞናዊው ኤልዩ፥ የሶርህያ ልጅ የኢዮአብ ጋሻ ጃግሬ ቤሮታዊው ጌሎሬ፥
የናታንም ወንድም ኢዩኤል፥ የሐገሪ ልጅ ሚብሐር፤
ይትራዊው ዔራ፥ ይትራዊው ጋሬብ፤
እርሱም ፈጥኖ ጋሻ ዣግሬውን ጠርቶ፥ “ሴት ገደለችው እንዳይሉ ሰይፍህን መዝዘህ ግደለኝ” አለው፤ ጐልማሳውም ወጋው፤ አቤሜሌክም ሞተ።