ከዚህም በኋላ እንደ ገና በጎብ ላይ ከፍልስጥኤማውያን ጋር ጦርነት ሆነ፤ ያን ጊዜም አስጣጦታዊው ሴቤኮይ ከራፋይም ወገን የሆነውን ሳፍን ገደለው።
1 ዜና መዋዕል 11:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ኩሳታዊው ሰቦካይ፥ የአሆሂው ዔላይ፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ኩሳታዊው ሴቦካይ፣ አሆሃዊው ዔላይ፣ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ኩሳታዊው ሴቤካይ፥ አሆሃዊው ዔላይ፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ኩሳታዊው ሴቤካይ፥ አሆሃዊው ዔላይ፥ |
ከዚህም በኋላ እንደ ገና በጎብ ላይ ከፍልስጥኤማውያን ጋር ጦርነት ሆነ፤ ያን ጊዜም አስጣጦታዊው ሴቤኮይ ከራፋይም ወገን የሆነውን ሳፍን ገደለው።
በስምንተኛው ወር ስምንተኛው አለቃ ከዛራውያን የነበረው ኩሳታዊው ሲቦካይ ነበረ፤ በእርሱም ክፍል ሃያ አራት ሺህ ጭፍራ ነበረ።