በሰፈራቸውም ውስጥ፣ በድንኳናቸው ዙሪያ አወረደ።
በሰፈራቸው መካከል፥ በድንኳናቸውም ዙሪያ ወደቀ።
በሰፈራቸው መካከል በድንኳኖች ዙሪያ ድርጭቶችን አወረደላቸው።
በዚያች ምሽት ድርጭቶች መጥተው ሰፈሩን አለበሱት፤ በነጋውም በሰፈሩ ዙሪያ ጤዛ ተኝቶበት ነበር።