የአሴር ነገድ መሪ፣ የሴሌሚ ልጅ አሑሒድ፤
ከአሴር ልጆች ነገድ አንድ አለቃ የሴሌሚ ልጅ አሒሁድ፥
ከአሴር ነገድ የሴሌሚ ልጅ አሒሁድ፥
ከአሴር ልጆች ነገድ አንድ አለቃ የሴሌሚ ልጅ አኪሖር፥
የይሳኮር ነገድ መሪ፣ የሖዛ ልጅ ፈልጢኤል፤
የንፍታሌም ነገድ መሪ፣ የዓሚሁድ ልጅ ፈዳሄል።”