የይሳኮር ነገድ መሪ፣ የሖዛ ልጅ ፈልጢኤል፤
ከይሳኮር ልጆች ነገድ አንድ አለቃ የሖዛ ልጅ ፈልጢኤል፥
ከይሳኮር ነገድ የሖዛ ልጅ ፖልቲኤል፥
ከይሳኮር ልጆች ነገድ አንድ አለቃ የሖዛ ልጅ ፈልጥሔል፥
ስለዚህም ኢያቡስቴ መልክተኛ ልኮ፣ ሜልኮልን ከባሏ ከሌሳ ልጅ ከፈልጢኤል ወሰዳት።
የዛብሎን ነገድ መሪ፣ የፈርናክ ልጅ ኤሊሳፈን፤
የአሴር ነገድ መሪ፣ የሴሌሚ ልጅ አሑሒድ፤