ከአሳፍ ወንዶች ልጆች፤ ዛኩር፣ ዮሴፍ፣ ነታንያ፣ አሼርኤላ። የአሳፍ ልጆች በአሳፍ አመራር ሥር ነበሩ፤ አሳፍም በንጉሡ አመራር ሥር ነበረ።
ነህምያ 7:44 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም መዘምራኑ፦ የአሳፍ ዘሮች 148 መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) መዘምራኑ፥ የአሳፍ ልጆች፥ አንድ መቶ አርባ ስምንት። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) መዘምራኑ የአሳፍ ልጆች መቶ አርባ ስምንት። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) መዘምራኑ፥ የአሳፍ ልጆች፥ መቶ አርባ ስምንት። |
ከአሳፍ ወንዶች ልጆች፤ ዛኩር፣ ዮሴፍ፣ ነታንያ፣ አሼርኤላ። የአሳፍ ልጆች በአሳፍ አመራር ሥር ነበሩ፤ አሳፍም በንጉሡ አመራር ሥር ነበረ።