ማርቆስ 1:37 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም ባገኙትም ጊዜ፣ “ሰው ሁሉ ይፈልግሃል!” አሉት። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ባገኙትም ጊዜ፥ “ሰዉ ሁሉ ይፈልግሃል” አሉት። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ባገኙትም ጊዜ፥ “ሰዎች ሁሉ ይፈልጉሃል” አሉት። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ባገኙትም ጊዜ “ሁሉ ይፈልጉሃል፤” አሉት። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ባገኙትም ጊዜ፦ ሁሉ ይፈልጉሃል አሉት። |
ወደ ዮሐንስም መጥተው፣ “ረቢ፤ በዮርዳኖስ ማዶ ከአንተ ጋራ የነበረው፣ ስለ እርሱም የመሰከርህለት ሰው እነሆ፤ ያጠምቃል። ሰውም ሁሉ ወደ እርሱ እየሄደ ነው” አሉት።