ዘሌዋውያን 11:16 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም ሰጎን፣ ጠላቋ፣ ዝዪ፣ ማንኛውም ዐይነት በቋል፣ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ሰጎን፥ ጠላቋ፥ ዝዪ፥ በቋል በየወገኑ፥ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ሰጐን፥ ጠላቋ፥ ዝይ፥ በቋል፥ በየዐይነቱ፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ሰጎን በየወገኑ፤ ጠለቋ፥ ዝዪ፥ በቋል በየወገኑ፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ሰጎን፥ ጠላቍ፥ ዝዪ፥ በቍል በየወገኑ፥ |
እርሱም በብርቱ ድምፅ እንዲህ ብሎ ጮኸ፤ “ታላቂቱ ባቢሎን ወደቀች! ወደቀች! የአጋንንት መኖሪያ፣ የርኩሳን መናፍስት ሁሉ መጠጊያ፣ የርኩስና የአስጸያፊ ወፎች ሁሉ መጠለያ ሆነች።