ሰቈቃወ 3:16 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም ጥርሴን በድንጋይ ሰበረ፤ በትቢያ ውስጥ ረጋገጠኝ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ዋው። ጥርሴን በጭንጫ ሰበረ፥ በአመድም ከደነኝ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ጥርሶቼ በጠጠር እንዲሰበሩና ፊቴም በዐመድ ላይ እንዲደፋ አደረገ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ዋው። ጥርሴን በጭንጫ ሰበረ፤ አመድም አቃመኝ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ዋው። ጥርሴን በጭንጫ ሰበረ፥ በአመድም ከደነኝ። |
የሕዝቤ ልጅ ሆይ፤ ማቅ ልበሺ፤ በዐመድም ላይ ተንከባለዪ፤ አንድያ ልጁን እንዳጣ ሰው፣ ምርር ብለሽ አልቅሺ፤ አጥፊው በድንገት፣ በላያችን ይመጣልና።