ንጹሕ የሆነውን ወፍ ሁሉ መብላት ትችላላችሁ።
“ንጹሕ የሆነውን ወፍ ሁሉ ትበላላችሁ።
“ከወፍ ዐይነቶችም ንጹሓን የሆኑትን ትበላላችሁ።
“ንጹሓን የሆኑትን ወፎች ሁሉ ብሉ።
ንጹሕ የሆኑትን ወፎች ሁሉ ብሉ።
ክንፍና ቅርፊት የሌለውን ግን አትብሉ፤ ለእናንተ ርኩስ ነው።
የሚከተሉትን ግን አትበሉም፤ እነርሱም፦ ንስር፣ የጥንብ አሞራ፣ ግልገል አንሣ፣