ሐዋርያት ሥራ 6:4 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም እኛ ግን በጸሎትና በቃሉ አገልግሎት እንተጋለን።” መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) እኛ ግን ለጸሎትና ቃሉን ለማገልገል እንተጋለን።” አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም እኛ ግን በመጸለይና የእግዚአብሔርን ቃል በማስተማር እንተጋለን።” የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) እኛ ግን ለጸሎትና ቃሉን ለማስተማር እንተጋለን።” መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) እኛ ግን ለጸሎትና ቃሉን ለማገልገል እንተጋለን።” |
ከእናንተ ወገን የሆነው የክርስቶስ ኢየሱስ ባሪያ ኤጳፍራ ሰላምታ ያቀርብላችኋል፤ እርሱም ፍጹም ጠንክራችሁና ሙሉ በሙሉ ተረጋግታችሁ በእግዚአብሔር ፈቃድ ሁሉ ጸንታችሁ እንድትቆሙ ዘወትር ስለ እናንተ በጸሎት እየተጋደለ ነው።