አይሁድ ግን ስለ ቀኑ ወስላቶችን ከገበያ ቦታ አሰባሰቡ፤ ሕዝቡንም አነሣሥተው በከተማው ውስጥ ሁከት ፈጠሩ፤ ጳውሎስንና ሲላስንም አምጥተው ሕዝቡ ፊት ለማቅረብ ወደ ኢያሶን ቤት እየተጣደፉ ሄዱ፤
ሐዋርያት ሥራ 17:9 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም ከዚያም ኢያሶንንና ሌሎቹን በዋስ ለቀቋቸው። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ከኢያሶንና ከሌሎቹም ዋስ ተቀብለው ለቀቁአቸው። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ኢያሶንንና ሌሎቹንም ዋስ አስጠርተው ለቀቁአቸው። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ከኢያሶንና ከጓደኞቹም ዋስ ተቀብለው ለቀቁአቸው። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ከኢያሶንና ከሌሎቹም ዋስ ተቀብለው ለቀቁአቸው። |
አይሁድ ግን ስለ ቀኑ ወስላቶችን ከገበያ ቦታ አሰባሰቡ፤ ሕዝቡንም አነሣሥተው በከተማው ውስጥ ሁከት ፈጠሩ፤ ጳውሎስንና ሲላስንም አምጥተው ሕዝቡ ፊት ለማቅረብ ወደ ኢያሶን ቤት እየተጣደፉ ሄዱ፤