ሐዋርያት ሥራ 13:52 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም ደቀ መዛሙርቱም በደስታና በመንፈስ ቅዱስ ተሞሉ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) በደቀ መዛሙርትም ደስታና መንፈስ ቅዱስ ሞላባቸው። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ደቀ መዛሙርቱም በደስታና በመንፈስ ቅዱስ ተሞሉ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) መንፈስ ቅዱስም በደቀ መዛሙርት ላይ ሞላ፤ ደስም አላቸው። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) በደቀ መዛሙርትም ደስታና መንፈስ ቅዱስ ሞላባቸው። |
በርሱ በመታመናችሁ የተስፋ አምላክ ደስታንና ሰላምን ሁሉ ይሙላባችሁ፤ ይኸውም በመንፈስ ቅዱስ ኀይል ተስፋ ተትረፍርፎ እንዲፈስስላችሁ ነው።