2 ቆሮንቶስ 13:12 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም በተቀደሰ አሳሳም እርስ በርሳችሁ ሰላምታ ተሰጣጡ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) በተቀደሰ አሳሳም እርስ በርሳችሁ ሰላምታ ተሰጣጡ። ቅዱሳን ሁሉ ሰላምታ ያቀርቡላችኋል። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም በተቀደሰ መሳሳም እየተሳሳማችሁ ሰላምታ ተሰጣጡ፤ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) በተቀደሰ ሰላምታ እርስ በርሳችሁ ሰላም ተባባሉ፤ ቅዱሳን ሁሉ እንዴት ናችሁ? ይሏችኋል። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) በተቀደሰ አሳሳም እርስ በርሳችሁ ሰላምታ ተሰጣጡ። |