ኢዮብ 22:4 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ታዲያ፥ በአንተ ላይ የፈረደብህና እንዲህ አድርጎ የገሠጸህ የእግዚአብሔር ወዳጅ ስለ ሆንክ ነውን? አዲሱ መደበኛ ትርጒም “እርሱ የሚገሥጽህ፣ ፍርድ ቤትም የሚያቀርብህ ስለምትፈራው ነውን? መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) እርሱንስ ስለ ፈራህ ይዘልፍሃልን? ወደ ፍርድስ ከአንተ ጋር ይገባልን? የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) አንተንስ ተቈጣጥሮ ይዘልፍሃልን? ወደ ፍርድስ ከአንተ ጋር ይገባልን? መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) እርሱንስ ስለ ፈራህ ይዘልፍሃልን? ወደ ፍርድስ ከአንተ ጋር ይገባልን? |
ባለኝ ኀይል ልታገለው እንዳልል፥ በኀይል እርሱን የሚቋቋም የለም፤ ተሟግቼ እረታዋለሁ እንዳልል፥ እርሱን ወደ ፍርድ ሸንጎ ሊያቀርበው የሚችል የለም።