ኢዮብ 17:1 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም “መንፈሴ ደከመ፤ የሕይወቴም ዘመን ሊፈጸም ተቃርቦአል፤ መቃብርም ይጠብቀኛል። አዲሱ መደበኛ ትርጒም መንፈሴ ደክሟል፣ ዘመኔ ዐጥሯል፤ መቃብርም ተዘጋጅቶልኛል። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) መንፈሴ ደከመ፥ ቀኖቼ አለቁ፥ መቃብርም ተዘጋጅቶልኛል። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ነፍሴን የሚያወጣት ያስጨንቀኛል መቃብርንም እመኘዋለሁ፤ ግን አላገኘውም፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) መንፈሴ ደከመ፥ ዘመኔ አለቀ፥ መቃብርም ተዘጋጅቶልኛል። |