ገላትያ 1:20 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ይህ የምጽፍላችሁ ሐሰት እንዳልሆነ በእግዚአብሔር ፊት አረጋግጥላችኋለሁ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም በምጽፍላችሁ ነገር በእግዚአብሔር ፊት ሐሰት እንደማልናገር አስረግጬ እነግራችኋለሁ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ስለምፅፍላችሁም ነገር፥ እነሆ በእግዚአብሔር ፊት ሐሰት አልናገርም። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ስለምጽፍላችሁም ነገር እነሆ፥ በእግዚአብሔር ፊት ሐሰት አልናገርም። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ስለምፅፍላችሁም ነገር፥ እነሆ፥ በእግዚአብሔር ፊት ሐሰት አልናገርም። |