ዘፀአት 39:11 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም በሁለተኛውም ረድፍ በሉር፥ ሰንፔርና ዐልማዝ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም በሁለተኛውም ረድፍ በሉር፣ ሰንፔርና አልማዝ፣ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) በሁለተኛው ረድፍ በሉር፥ ሰንፔርና አልማዝ፤ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) በሁለተኛውም ተራ በሉር፥ ሰንፔር፥ ኢያሰጲድ፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) በሁለተኛውም ተራ በሉር፥ ሰንፔር፥ አልማዝ፤ በሦስተኛውም ተራ ያክንት፥ |
የእግዚአብሔር የአትክልት ቦታ በሆነችው በዔደን ውስጥ ትኖር ነበር፤ ሰርድዮን፥ ዐልማዝ፥ ቢረሌ፥ መረግድ፥ ኢያሰጲድ፥ ሰንፔርና በሉር ተብለው በሚጠሩ የከበሩ ድንጋዮች ያጌጠ የወርቅ ልብስ ትለብስ ነበር፤ ከተፈጠርክበት ጊዜ አንሥቶ ይህ ሁሉ ነበረህ።