“ድንኳኑን የሚደግፉ ቋሚ ተራዳዎች ከግራር እንጨት ሥራ።
“ለማደሪያው ድንኳን ከግራር ዕንጨት ወጋግራዎችን አብጅ።
“ለማደሪያውም የሚቆሙትን ሳንቃዎች ከግራር እንጨት አድርግ።
“ለድንኳኑም ሳንቆችን ከማይነቅዝ ዕንጨት አድርግ።
ለማደሪያውም የሚቆሙትን ሳንቆች ከግራር እንጨት አድርግ።
ተለፍቶ ቀይ ቀለም የተነከረ የአውራ በግ ቆዳ፤ የተለፋ የፍየል ቆዳ፥ የግራር እንጨት፥
እያንዳንዱ ተራዳ ርዝመቱ አራት ሜትር፥ የጐኑም ስፋት ሥልሳ ስድስት ሳንቲ ሜትር ይሁን።
ከድንኳኑ በስተ ደቡብ በኩል ኻያ ተራዳዎችን አድርግ፤