La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




1 ቆሮንቶስ 11:33 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ስለዚህ ወንድሞቼ ሆይ! ለጌታ ራት በምትሰበሰቡበት ጊዜ እርስ በርሳችሁ ተጠባበቁ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ስለዚህ ወንድሞቼ ሆይ፤ ለመብላት በምትሰበሰቡበት ጊዜ እርስ በርሳችሁ ተጠባበቁ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ስለዚህ ወንድሞቼ ሆይ! ለመብላት በተሰበሰባችሁ ጊዜ እርስ በርሳችሁ ተጠባበቁ።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አሁ​ንም ወን​ሞ​ቻ​ችን ሆይ፥ ለምሳ በም​ት​ሰ​በ​ሰ​ቡ​በት ጊዜ እርስ በር​ሳ​ችሁ ተጠ​ባ​በቁ፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ስለዚህ፥ ወንድሞቼ ሆይ፥ ለመብላት በተሰበሰባችሁ ጊዜ እርስ በርሳችሁ ተጠባበቁ።

Ver Capítulo



1 ቆሮንቶስ 11:33
2 Referencias Cruzadas  

ነገር ግን በኋላ ከዓለም ጋር እንዳንኰነን አሁን ፈርዶ ጌታ ይገሥጸናል።


መሰብሰባችሁ ለፍርድ እንዳይሆን ከመካከላችሁ የራበው ሰው ቢኖር በቤቱ ይብላ። ስለ ቀረው ነገር እኔ እዚያ ስመጣ ተጨማሪ መመሪያ እሰጣችኋለሁ።