ከሦስቱ ኀያላን ሁለተኛው ከአሖሕ ጐሣ የሆነው ዝነኛው የዶዶ ልጅ አልዓዛር ነበር፤ አንድ ቀን እርሱና ዳዊት ለጦርነት ተሰልፈው የነበሩትን ፍልስጥኤማውያን ተገዳደሩ፤ እስራኤላውያን ወደ ኋላቸው አፈገፈጉ፤
1 ዜና መዋዕል 8:4 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም አቢሹዓ፥ ናዕማን፥ አሖሐ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም አቢሱ፣ ናዕማን፣ አሖዋ፣ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) አቢሱ፥ ናዕማን፥ ኦሖዋ፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) አቤሱ፥ ናዕማን፥ አሖዋ፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) አቢሱ፥ ናዕማን፥ ኦሖዋ፥ |
ከሦስቱ ኀያላን ሁለተኛው ከአሖሕ ጐሣ የሆነው ዝነኛው የዶዶ ልጅ አልዓዛር ነበር፤ አንድ ቀን እርሱና ዳዊት ለጦርነት ተሰልፈው የነበሩትን ፍልስጥኤማውያን ተገዳደሩ፤ እስራኤላውያን ወደ ኋላቸው አፈገፈጉ፤